የዑማው ተስፋ ከፍ ያለ ዓላማና ትልቅ ትጋት ያላቸው ሰዎች ናቸው
የዑማው ተስፋ ከፍ ያለ ዓላማና ትልቅ ትጋት ያላቸው ሰዎች ናቸው “የዑማው ተስፋ… ትልቅ ሕልምና ከፍተኛ ትጋት ያላቸው ሰዎች ናቸው!” አንድ ሰው የሚደርስበትን ደረጃ ብዙ ጊዜ የሚወስነው ያለው ችሎታ ብቻ አይደለም፤ ያለው ዓላማ፣ ሕልም፣ ትጋትና ተስፋ ነው። ታላላቅ ሰዎች ታላቅ ሕልም ነበራቸው፤ ሕልማቸውንም በትጋት፣ በዕውቀትና በትዕግሥት ወደ እውነታ ቀይረዋል። የካፉር አል-ኢክሽዲ ታሪክ፦ ሕልም የሰውን ዕጣ ፈንታ
የዑማው ተስፋ ከፍ ያለ ዓላማና ትልቅ ትጋት ያላቸው ሰዎች ናቸው Read More »

